በመጀመሪያ የትምህርት ቤታችንን ዌብሳይት ስለተመለከታችሁ እናመሰግናለን::የአሜሪካን ሂብሩው አካዳሚ የሚቀበላቸውን ተማሪዎች ለኮሌጅ በቅድሚያ እንዲዘጋጁ በማድረግ ትልቁን ሚና እያከናወነ ያለ ትልቁ የአይሁዳውያን አካዳሚ ነው::

ይሄ ታላቅ አካዳሚ የሚገኘው በግሪንስቦሮ..ኖርዝ ካሮላይና ሲሆን;ት/ቤቱ የሚቀበላቸው ተማሪዎች ጠንካሮች;አላማ ያላቸው;በራሳቸው የሚተማመኑና በማንነታቸው የሚኮሩ ወጣት ልጆችን ሲሆን: በትምህርት ቤቱ ውስጥ ከመላው አለምና ከአሜሪካን የተሰባሰቡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለከፍተኛ ትምህርት የሚያዘጋጅ የተከበረ ትቅዋም ነው::በአካዳሚው ሁሉም አይሁዳውያን ልጆች ያለ ምንም ተጽእኖና ልዩነት በእኩልነት ትምህርታቸውን እንዲቀስሙ እናደርጋለን::ት/ቤቱ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች የተደራጀ ሲሆን;ከአካዳሚው ተመርቀው የወጡትም በተለያዩ ክፍተኛ ኮሌጆች ተመርቀው ለዚህች አለም ግዴታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ;;

Receive additional information via mail

Go to our website

Contact us with a question

Watch our video